ትራምፕ፣ ዢ እና ፑቲን ነገ በቻይና ሼንዘን ታሪካዊ የሦስትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ‼
ትራምፕ፣ ዢ እና ፑቲን ነገ በቻይና ሼንዘን ታሪካዊ የሦስትዮሽ ውይይት ያደርጋሉ‼ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ተገናኝተው ነገ ሐሙስ በቻይና ሼንዘን ከተማ ይወያያሉ ተብሏል። በእስያ ፓስፊክ የኢኮኖሚ ትብብር መድረክ ጎን ለጎን በሚካሄደው በዚህ ታሪካዊ ስብሰባ፣ መሪዎቹ በዩክሬን እና ኢራን ግጭቶች፣ በኒውክሌር መሣሪያዎች፣ በንግድ ውጥረቶች እና በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል። ዋሱመሐመድ ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት 👇 https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇…
Read the full story at wasulife ↗