ኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-11-18 16:56:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮ-ኤርትራ ድንበር ‼️ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ድንበር በሁለቱም አገራት መካከል ከፍተኛ የሰራዊት እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑንና ሁኔታው ወደ ጦርነት እንዳመራ ስጋት መፍጠሩን ሮይተርስ ዘግቧል። አለምአቀፍ የግጭት ተቆጣጣሪ የሆኑት ACLED እና ኢንተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ ከቀናት በፊት የኤርትራ ሰራዊት ተሳትፎ የነበረበት ውጊያ ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጋር እንዳደረጉ በመጥቀስ ዘግቧል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]