" እስካሁን የተሰሩ መልካም ስራዎች የቀሩ ያልተሰሩ ስራዎችን እንዳይሸፍኑ ጥንቃቄ ይደረግ " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
" እስካሁን የተሰሩ መልካም ስራዎች የቀሩ ያልተሰሩ ስራዎችን እንዳይሸፍኑ ጥንቃቄ ይደረግ " - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፥ ዛሬ የቦሌ ኮሪደር ልማትን በመረቁበት ወቅት እስካሁን የተሰሩት መልካም ስራዎች ገና ጅማሮ በመሆናቸው የቀሩ ያልተሰሩ ስራዎችን እንዳይሸፍኑ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ አሳስበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፥ በአዲስ አበባም ሆነ ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ እንደ ሀዋሳ ፣ አርባ ምንጭ ፣ ጅማ ፣ ሀረር ፣ ባህር ዳር ፣ ጎንደር ፣ ነቀምቴ ... ሌሎችም ከተሞች ቀላል የማይባሉ ለውጦች እየታዩ ቢሆንም አሁንም ፦ - በቤት፣ - በመንገድ፣ - በፓርኪንግ፣ - በቢዝነስ ስርዓት፣ - ከእጅ መንሻ የጸዳ የመሶብ አገልግሎትን በማሳለጥ ረገድ ብዙ መሰራት ያለባቸው ስራዎችና ሊፈቱ የሚገባቸው ችግሮች መኖራቸውን ጠቁመው ይህንን ተገንዝቦ ጠንክሮ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗