" ነጻ የፖለቲካ ሐሳብን ሳንሱር አናደግም " - ቴሌግራም

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-18 19:47:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ነጻ የፖለቲካ ሐሳብን ሳንሱር አናደግም " - ቴሌግራም ኢራቅ የቴሌግራም የመልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያን አገደች። የቴሌግራም መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፓቬል ዱሮቭ መድረካቸው ለመንግሥታት ሳንሱር እንደማይንበረከክ ገልጸዋል። ዱሮቭ ኢራቅ በዚህ ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ ቴሌግራምን ማገዷን ጠቅሰው፣ በዚህ ውሳኔ ምክንያት በኢራቅ ሕዝብ ላይ በደረሰው መስተጓጎል ማዘናቸውን ገልጸዋል። አክለውም፥ " ምንም ዓይነት ጥያቄ ቢቀርብልንም ነጻ የፖለቲካ ሐሳብን የመግለጽ መብትን ሳንሱር አናደርግም " በማለት የቴሌግራምን ጽኑ አቋም አንጸባርቀዋል። የኢራቅ የመገናኛና ሚዲያ ኮሚሽን ፥ እገዳው የተጣለው ቴሌግራም የሀገሪቱን ሕግጋት ባለማክበሩ እና ከብሔራዊ ደህንነት ጋር የተያያዙ ስጋቶችን ለመከላከል መሆኑን ገልጿል። ኢራቅ፣ ከዚህ ቀደም ሚያዝያ ወር ላይ ተመሳሳይ እገዳ ጥላ የነበረ ሲሆን፣…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]