እሱባለው ይታየው  «ይድረስ ላንቺ» የተሰኘውን ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጮች ሊያቀርብ ነው

ZENA24NOWneutral2026-11-19 16:05:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

እሱባለው ይታየው «ይድረስ ላንቺ» የተሰኘውን ሁለተኛ አልበሙን ለአድማጮች ሊያቀርብ ነው ድምፃዊ እሱባለው ይታየው «ይድረስ ላንቺ» የተሰኘውን ሁለተኛ አልበሙን ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ለአድማጮች እንደሚያቀርብ አስታውቋል። አልበሙ የፍቅር፣ የማንነትና የባህል ኩራት ጭብጦችን የያዘ ሲሆን፣ 14 ባህላዊ ዜማዎችን ከዘመናዊ ሙዚቃ ጋር በማዋሃድ የተሰሩና ጥልቅ ስሜት የሚያስተላልፉ ሥራዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል። ዜማውን፣ ግጥሙንና የሙዚቃ ቅንብሩን እሱባለው ይታየው ራሱ የሰራ ሲሆን፣ በፕሮዳክሽንና በአሬንጅመንት ሥራዎች አበጋዝ ሺዮታ፣ ኪሪቤል ተስፋዬ፣ ሚካኤል ሃይሉ፣ ታምሩ አማረና ብሩክ አፈወርቅ ተሳትፈዋል። «ሳቅሽ ነው ነፍሴ»፣ «ሞኝ ሆንኩ»፣ «ትሁት»፣ «አልደላሽም»፣ «ናፍቀሽኛል»፣ «ማን ወዶ» እና «ይድረስ ላንቺ» በአልበሙ ውስጥ ከተካተቱት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]