ሶማሊያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደርን ከሀገሯ አባረረች
ሶማሊያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደርን ከሀገሯ አባረረች በሁለቱ ሀገራት መካከል በተፈጠረው የዲፕሎማሲ ውዝግብ ምክንያት በአቡዳቢ የሚገኙትን የራሷን አምባሳደርም ወደ ሀገር ቤት ጠርታለች። የሶማሊያ መንግሥት የወደብ አስተዳደርን፣ የመንግሥት ተቋማትን እንዲሁም የፀጥታና የመከላከያ ትብብርን የተመለከቱ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጋር የነበሩትን ስምምነቶች ማቋረጡን አስታውቋል። ባለሥልጣናቱ እርምጃዎቹ የሶማሊያን ሉዓላዊነት፣የግዛት አንድነትና ብሔራዊ አንድነት ለመጠበቅ አስፈላጊ መሆናቸውን ገልጸዋል። ይህ እርምጃ የተወሰደው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስን በሶማሊያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ትገባለች ሲሉ ከከሰሱ ከቀናት በኋላ ነው። ፕሬዝዳንቱ አቡዳቢ ያለፌዴራል መንግሥቱ ፈቃድ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የወደብ ስምምነቶችን እንደፈጸመችና የፀጥታ ዝግጅቶችን…
Read the full story at addis_news ↗