የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ የፋይናንስ ፈጠራዎች ሙሉ ፈቃድ ከማግኘታቸውና ወደገበያ ከመግባታቸው በፊት በክትትል የሚሞከሩበት መመሪያ ተግባራዊ አደረገ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ የፋይናንስ ፈጠራዎች ሙሉ ፈቃድ ከማግኘታቸውና ወደገበያ ከመግባታቸው በፊት በክትትል የሚሞከሩበት መመሪያ ተግባራዊ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፋይናንስ ዘርፉ የሚቀርቡ አዳዲስ ፈጠራዎችን (Innovations) ሙሉ ፈቃድ ከማግኘታቸው በፊት በተወሰነ ጊዜና ቁጥጥር ስር እንዲሞከሩ የሚያስችል መመሪያ አውጥቶ ተግባራዊ አደረገ። በባንኩ ገዥ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ተፈርሞ ከኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ የሆነው ይህ መመሪያ፤ የፋይናንስ አካታችነትን ለማሳደግ፣ ውድድርን ለማበረታታት እና ዘመናዊ የፋይናንስ አገልግሎቶችን በኃላፊነት ለማስፋፋት ያለመ ነው ይላል። በመመሪያው መሠረት ፈቃድ ያላቸው የፋይናንስ ተቋማት (ባንኮች፣ ኢንሹራንሶች፣ ማይክሮ ፋይናንሶች፣ የክፍያ ሥርዓት ኦፕሬተሮች ወዘተ)፣ የፋይናንስ ተቋም ፈቃድ ለማግኘት ያመለከቱ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗