(ዘ-ሐበሻ ዜና) የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለዓለም አቀፍ አጋሮቹ የገባውን ቃል ደጋግሞ ማጠፉንና ህዝቡን የመደገፍ ኃላፊነቱን ወደጎን ማለቱን ተከትሎ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ጁባን ያነጣጠረ ከባድ የፖለቲካ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከዚህ በኋላ በደቡብ ሱዳን እንደማትበዘበዝ በግልጽ ያሳወቁ ሲሆን፣ የሀገሪቱ የሽግግር መንግስት የአሜሪካን ድጋፍ ማስቀጠል ከፈለገ በአስቸኳይ መውሰድ ስላለበት እርምጃዎች ጥብ

ZEHABESHANEWSneutral2026-09-01 03:02:12 UTC
AdYour ad here[email protected]

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለዓለም አቀፍ አጋሮቹ የገባውን ቃል ደጋግሞ ማጠፉንና ህዝቡን የመደገፍ ኃላፊነቱን ወደጎን ማለቱን ተከትሎ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ቢሮ ጁባን ያነጣጠረ ከባድ የፖለቲካ ማስጠንቀቂያ አውጥቷል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከዚህ በኋላ በደቡብ ሱዳን እንደማትበዘበዝ በግልጽ ያሳወቁ ሲሆን፣ የሀገሪቱ የሽግግር መንግስት የአሜሪካን ድጋፍ ማስቀጠል ከፈለገ በአስቸኳይ መውሰድ ስላለበት እርምጃዎች ጥብቅ ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። የደቡብ ሱዳን መንግሥት ወደ እርስ በርስ ጦርነት ዳግም እንዳያመራና ሰላምን እንዲያስጠብቅ አሜሪካ አሳስባለች። በተለይም እ.ኤ.አ በ2018ቱ የሰላም ስምምነት ተፈራሚ ወገኖች መካከል አስቸኳይ ውይይት ሊጀመር እንደሚገባ ያሳሰበው መግለጫው፤ የሁለተኛው ትልቁ ፓርቲ መሪ እና የቀድሞው ምክትል…

Read the full story at zehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]