ሶስቱም በሶስት ጉዳዮች ተስማሙ‼
ሶስቱም በሶስት ጉዳዮች ተስማሙ‼ አሜሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና ከመጀመሪያው የሶስትዮሽ ስብሰባቸው በኋላ ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዓለም አቀፍ ሰላምን የማስጠበቅ ተልዕኮውን በብቃት እንዲወጣ ድርጅቱን ለማሻሻል ተስማምተዋል። በዋይት ሀውስ ይፋ በተደረገው መግለጫ መሰረት ሶስቱ ሀገራት በሚከተሉት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ አቋም ይዘዋል፦ 📌 የኒውክሌር ጦርነት አሸናፊ እንደሌለው በማረጋገጥ፣ ስጋቶችን ለመቀነስና የመሳሪያ መስፋፋትን ለመግታት በጋራ ለመወያየት፤ 📌 የተጣሩ የነዳጅ ውጤቶችን ምርትና የተረጋጋ አቅርቦት ለማሳደግ፤ 📌 የመንግስት ባለስልጣናት ያለመከሰስ መብት እንዲከበርና የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) ስልጣኑን አላግባብ እንዳይጠቀም ተስማምተዋል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት…
Read the full story at wasulife ↗