ኢትዮጵያ የግድቦች ውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር ልትተገብር መወሰኗ ተገለጸ

ADDIS_NEWSneutral2026-09-01 04:42:59 UTC
AdYour ad here[email protected]
ኢትዮጵያ የግድቦች ውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር ልትተገብር መወሰኗ ተገለጸ

ኢትዮጵያ የግድቦች ውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር ልትተገብር መወሰኗ ተገለጸ በክረምቱ ወቅት ያጋጠመውን የዝናብ እጥረት ለማካካስ ኢትዮጵያ ጥብቅ የውኃ አጠቃቀም ቁጥጥር እና የተቀናጀ የግድብ ውኃ አስተዳደር ልትተገብር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኃይል ማመንጫዎች ኦፐሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር እያየሁ ሁንዴሳ እንደገለጹት፣ ተቋሙ በ2019 በጀት ዓመት 32,134 ጊጋዋት ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት ያቀደ ሲሆን፣ የታቀዱት ትግበራዎችም በዚሁ በጀት ዓመት ተግባራዊ ይሆናሉ። ኢንጂነር እያየሁ አክለውም፣ በበጀት ዓመቱ ለማመንጨት ከታቀደው ውስጥ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 44 በመቶ፣ ጊቤ ሶስት 19.3 በመቶ እንዲሁም በለስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ 7.8 በመቶ ድርሻ ይኖራቸዋል። አዲሱ የውኃ አስተዳደር እርምጃ በክረምቱ የታየው የዝናብ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]