በትግራይ ክልል አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከ200 በላይ የሕገወጡ ህወሓት ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ

WELCOMEneutral2026-11-20 06:21:17 UTC
AdYour ad here[email protected]
በትግራይ ክልል አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከ200 በላይ የሕገወጡ ህወሓት ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ

አዲስ አበባ ሕዳር 10 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ሰሜን ምዕራብ ዞን አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከሕገወጡ የህወሓት ቡድን ጋር ሸፍተው የነበሩ ከ200 በላይ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን በመቀበል እጃቸውን ሰጡ ታጣቂዎቹ በወረዳው በረሃማ አካባቢዎች ተሰማርተው የቆዩ ሲሆን የተፈጠረላቸውን የሰላም አጋጣሚ በመጠቀም ለሀገር መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን ሰጥተዋል ወደ መደበኛ ሰላማዊ ሕይወታቸው ለመመለስ መወሰናቸውን ተከትሎ በዞኑ አመራሮችና … The post በትግራይ ክልል አስገደ ፅምብላ ወረዳ ከ200 በላይ የሕገወጡ ህወሓት ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]