የሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

WELCOMEneutral2026-11-20 06:21:17 UTC
AdYour ad here[email protected]
የሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

አዲስ አበባ ሕዳር 10 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በመከላከያ መሐንዲስ ዋና መምሪያ በወለንጪቲ እና በጌጃ የተገነቡ ካምፖች በዛሬው ዕለት በይፋ ተመርቀዋል ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ባለፉት ሰባት ዓመታት በተለያዩ አካባቢዎች ከ30 በላይ ዘመናዊ … The post የሠራዊቱን ቁመና የሚመጥኑ መሰረተ ልማቶች ግንባታ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]