የኢትዮጵያ መከላከያ የሕልውና አምድ፣ የሴራ ማክሸፊያ ምሽግ እና የሰላም ማማ!
የኢትዮጵያ መከላከያ የሕልውና አምድ፣ የሴራ ማክሸፊያ ምሽግ እና የሰላም ማማ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከትውልድ ትውልድ ሲሻገር የመጣውን የድል አክሊል በትከሻው አዝሎ፣ የታሪክ አውድማዎችን በድል አድራጊነት የጨበጠ የማይበገር የሰላም ማማ ነው። የድል ሠራዊቱ በየዘመኑ የተጋረጡበትን የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ አሸባሪዎች እብሪት በብቃት በመደምሰስ፣ የኢትዮጵያን ሕልውና በማስቀጠል ረገድ የሀገር ፍቅር እና የጀግንነት ጥግ ያሳየ ሕያው ምሽግ ኾኖ ቆይቷል። በፈተናዎች ማዕበል ውስጥ…
Read the full story at amharamassmedia ↗