"ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት ከገባች ከባድ ዋጋ ያስከፍላታል"ቲቦር ናጊ
"ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ጦርነት ከገባች ከባድ ዋጋ ያስከፍላታል"ቲቦር ናጊ ቲቦር ናጊን ጨምሮ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ ተንታኞች እንደሚገልጹት፣ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ወታደራዊ ግጭት ከገባች ከባድ የፖለቲካ፣ የደህንነትና የኢኮኖሚ ዋጋ ትከፍላለች። በውስጣዊ ጦርነት የተዳከመው የሱዳን አቅም ተጨማሪ ግጭት መሸከም እንደማይችልና ይህም ቀውሷን እንደሚያባብሰው ተንታኞቹ ያሳስባሉ። በሌላ በኩል፣ ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሰላም በዲፕሎማሲና በመከባበር ለመጠበቅ ቁርጠኛ ብትሆንም፣ ሉዓላዊነቷንና ብሔራዊ ጥቅሟን የመከላከል ሙሉ መብትና ዝግጁነት እንዳላት በጽሑፉ ተመልክቷል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም…
Read the full story at wasulife ↗