“ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ብትገጥም ከባድ ዋጋ ትከፍላለች!” – የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኞች ማስጠንቀቂያ‼️
“ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ጦርነት ብትገጥም ከባድ ዋጋ ትከፍላለች!” – የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኞች ማስጠንቀቂያ‼️ በቀጣናው የጂኦፖለቲካ ሁኔታ ላይ የሚነሱ ትንታኔዎች፣ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ወታደራዊ ግጭት መግባቷ ከባድ የሆነ የፖለቲካ፣ የደህንነትና የኢኮኖሚ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሚችል ያመለክታሉ። እነ ቲቦር ናጊን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ፖለቲካና ዲፕሎማሲ ላይ የሚያተኩሩ ተንታኞች፣ በውስጣዊ ጦርነት ክፉኛ የተጎዳው የሱዳን መንግሥታዊና ወታደራዊ አቅም ተጨማሪ ግጭትን ለመሸከም ያለውን አቅም በጥንቃቄ መመዘን እንዳለበት ያሳስባሉ። ሱዳን አሁን ካለችበት ውስጣዊ ቀውስ ሳትወጣ ከኢትዮጵያ ጋር ወደ ሌላ የጦርነት አዙሪት መግባቷ፣ የቀረውን አቅሟን ከማሟጠጥ ባለፈ የሀገሪቱን ቀውስ ይበልጥ ሊያባብስ ይችላል። ኢትዮጵያ ግን የራሷን ሉዓላዊነትና የግዛት አንድነት የመጠበቅ ሙሉ መብት…
Read the full story at addis_news ↗