‎ከንሥር የፈጠነ፣ ለጠላት ምትሀት የኾነ አየር ኀይል!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-20 07:21:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

‎ከንሥር የፈጠነ፣ ለጠላት ምትሀት የኾነ አየር ኀይል! ‎በጥልቅ ምልከታው የጠላትን ዒላማ ነጥሎ ይመታል፣ ከዐይን ጥቅሻ የሚፈጥነው ጥቃቱ ጠላቶች ክብሯን ለመዳፈር እንዳያስቡ አድርጓቸዋል፣ ከንሥር በሚልቅ ፍጥነቱ ለጠላቶች ምትሀት ነው የኢትዮጵያ አየር ኀይል። ‌‎በዘመናዊ የጦር ቴክኖሎጂዎች፣ በብቁ ባለሙያዎች የተዋቀረው አየር ኀይል ጠላቶች የኢትዮጵያን የአየር ክልል ለመጣስ ቀርቶ ለማየት እንዳይደፍሩ አድርጓቸዋል። ‌‎ኢትዮጵያ የራሷን ሉዓላዊነት እና ብሔራዊ ጥቅሟን ከማስከበር ባሻገር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]