ሀያላኑ ምን ተስማሙ⁉️
ሀያላኑ ምን ተስማሙ⁉️ የፑቲን፣ ሺ እና ትራምፕ ስብሰባን ተከትሎ የጋራ የሰላም መግለጫ ይፋ አድርገዋል❗️ 🇺🇸🤝🇨🇳🤝🇷🇺 🤝 የተባበሩት መንግሥታት ማሻሻያ፦ ሩሲያ፣ ቻይና እና አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ለዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች የተሻለ ምላሽ መስጠት እንዲችልና የሰላምና ደህንነት ተልዕኮውን እንዲወጣ ድርጅቱን ለማሻሻል ቁርጠኛ ናቸው። 🤝 የኢነርጂ መረጋጋት፦ ሦስቱ ሀገራት ለሁሉም ሀገራት የተረጋጋ የኢነርጂ አቅርቦት አስፈላጊ መሆኑን በማጽናት፣ የተጣሩ የፔትሮሊየም ምርቶችን ምርትና አቅርቦት ለማሳደግ አቅደዋል። 🤝የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ገደብ ፦ የሀገራት ፈቃድ እና የባለሥልጣናት ያለመከሰስ መብት መሠረታዊ ጉዳዮች ናቸው፤ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት እና መሰል ተቋማት ሥልጣናቸውን አላግባብ መጠቀም የለባቸውም። 🤝የኒውክሌር ስጋት፦ የኒውክሌር ጦርነት አሸናፊ…
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗