ኮፕ 32 በስጦታ የተበረከተ ሳይኾን ኢትዮጵያ በላቧ ያስመዘገበችው የስኬት አክሊል ነው።
ኮፕ 32 በስጦታ የተበረከተ ሳይኾን ኢትዮጵያ በላቧ ያስመዘገበችው የስኬት አክሊል ነው። ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን የአየር ንብረት ጉባኤ (COP32) በፈረንጆቹ 2027 በመዲናዋ አዲስ አበባ እንድታስተናግድ መመረጧ የዲፕሎማሲ ድል ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ባለፉት ዓመታት በዘመቻ ያከናወነችው የተግባር ስኬት ነው። ይህ ታላቅ መድረክ በችሮታ ወይም በስጦታ የተበረከተ ሳይኾን ኢትዮጵያውያን በራሳቸው ላብ፣ በተግባር ሥራ እና በአርአያነት ያስመዘገቡት የስኬት አክሊል ኾኖ ተመዝግቧል። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት…
Read the full story at amharamassmedia ↗