ኤርትራ የህወሓት አመራሮች ኤርትራን ለቀው እንዲወጡ ቀነ ገደብ መስጠቷን ወታደራዊ ምንጮች ነግረውኛል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
ኤርትራ የህወሓት አመራሮች ኤርትራን ለቀው እንዲወጡ ቀነ ገደብ መስጠቷን ወታደራዊ ምንጮች ነግረውኛል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል። ለቀው እንዲወጡ የተሰጣቸው ቀነ ገደብ ከ15 ቀን ያልበለጠ እንደሆነ ተነግሯል። ኢሳያስ አፈወርቂ ይህንን ትዕዛዝ የሰጡት ከራሺያ ከተመለሱ በኋላ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗