“ታላቁ ሩጫ የአዲስ አበባ ሰፋፊ ጎዳናዎች እና አዳዲስ ገጽታዎች ዳግም ለዓለም የሚተዋወቁበት ልዩ መድረክ ነው” የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ
“ታላቁ ሩጫ የአዲስ አበባ ሰፋፊ ጎዳናዎች እና አዳዲስ ገጽታዎች ዳግም ለዓለም የሚተዋወቁበት ልዩ መድረክ ነው” የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የ2019 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በመጪው እሑድ ኅዳር 13/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የ2019 ዓ.ም የ10 ኪሎ ሜትር ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ «ሩጫዬ ቀለሜ» በሚል መሪ መልዕክት በመጪው እሑድ በአዲስ አበባ እንደሚከናወን ተገልጿል። የዘንድሮው ውድድር ከባንክ ኦፍ አሜሪካ ጋር በመተባበር… https://www.ameco.et/sport/6997/
Read the full story at amharamassmedia ↗