ፋይዳ መታወቂያ‼

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-20 09:24:35 UTC
AdYour ad here[email protected]

ፋይዳ መታወቂያ‼ ከትናንት በስቲያ ህዳር 9/2019 ዓ.ም ጀምሮ የበርካታ ሰዎች የባንክ አካውንቶች ገንዘብ ለማስተላለፍ ተቸግረዋል። ለዚህ መነሻው የፋይዳ መታወቂያ ከአለማስተሳሰር ጋር የሚያያዝ መሆኑን ምንጮቻችን ገልፀዋል። መፍትሄው የፋይዳ መታወቂያ ማስተሳሰር ነው። ከዚህ አስተሳስራችሁ አካውንታችሁን ማንቀሳቀስ ካልቻላችሁ በድጋሚ ማስተሳሰር ይኖርባችኋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]