ቲቦ ኩርቱዋ በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈረመ።
ቲቦ ኩርቱዋ በሪያል ማድሪድ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ፈረመ። ቤልጄማዊው የሪያል ማድሪድ ግብ ጠባቂ ቲቦ ኩርቱዋ በክለቡ ለተጨማሪ አንድ ዓመት የሚያቆየውን አዲስ ውል በይፋ ፈርሟል። ከመስከረም ወር ጀምሮ በቃል ደረጃ ተደርሶ የነበረው ስምምነት በዚህ ሳምንት በፊርማ መረጋገጡን የዝውውር መረጃዎች ጠቁመዋል። በአዲሱ ስምምነት መሠረትም የ34 ዓመቱ ግብ ጠባቂ እስከ… https://www.ameco.et/sport/7001/
Read the full story at amharamassmedia ↗