በባሌ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎች በጥናትና ምርምር እንዲደገፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው

ZENA24NOWneutral2026-11-20 10:11:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

በባሌ ዞን የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎች በጥናትና ምርምር እንዲደገፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ከማስተማር ስራው ጎን ለጎን በተለያዪ መስኮች ላይ የጥናትና ምርምር ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ የመደወላቡ ዮኒቨርሲቲ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ብርሃነመስቀል ጠና ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት ባሌ የተለያዮ መልክአምድር፣ታሪካዊ እና ባህላዊ ቅርሶች ባለቤት ስትሆን በውስጣም የባሌ ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ፣የሶፍኡመር ዋሻ ፣የድሬ ሼክ ሁሴን ሀይማኖታዊ ስፍራ፣የሀረና ደን፣የሳነቴ ፕላቶን ጨምሮ ሌሎች የቱሪስት መዳረሻዎችን ያቀፈች ናት ብለዋል። ቱሪዝም የመደወላቡ ዮኒቨርሲቲ ሌላው የልህቀት ማእከል እንዲሆን አስችሎታል የተባለ ሲሆን በዘርፋ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ተብሏል።በዞኑ የሚገኙትን የቱሪዝም ሀብቶች በጥናትና ምርምር በማስደገፍ የማስተዋወቅ ስራ እየተሰራ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]