ከ881 ሺህ በላይ ህፃናትን የፖሊዮ ክትባት ሊከትብ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከ881 ሺህ በላይ ህፃናትን የፖሊዮ ክትባት ሊከትብ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከ5 ዓመት በታች የሚገኙ ከ881 ሺህ በላይ ሕፃናትን ለመከተብ ያለመ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ባዛሬው እለት ቢሮው አስጀምራል። ዘመቻው ከህዳር 11 እስከ 14 ቀን የሚቆይ ሲሆን የበሽታውን ስርጭት ለመከላከልና ከ5 ዓመት በታች የሚገኙ ሕምህፃናትን በሙሉ ለመከተብ ያለመ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታውቋል። በዘመቻው ከ5 ሺህ በላይ የጤና ባለሙያዎች በ1 ሺህ 311 ቡድን ተደራጅተው እየሠሩ ሲሆን ክትባቱን ቤት ለቤት፣ በትምህርት ቤቶች፣ በህፃናት መቆያ ማዕከላትና ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ሌሎች ቦታዎች ይሰጣሉ ተብሏል። የፖሊዮ በሽታ በተበከለ ምግብና ውሃ አማካኝነት የሚተላለፍ ሲሆን፣ የነርቭ ሥርዓትን በማጥቃት የእጅና የእግር መዛል የሚያስከትል…
Read the full story at addis_news ↗