በስልክና በከበሮ አጠቃቀም ላይ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ‼

WASULIFEneutral2026-11-20 11:14:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በስልክና በከበሮ አጠቃቀም ላይ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ‼ ​የአርሲ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚስተዋሉ የሥርዓት ጥሰቶችን በማውገዝ፣ ለአገልጋዮች፣ ለአስተዳዳሪዎችና ለምዕመናን የመጨረሻ የጥንቃቄ ማስጠንቀቂያ አስተላለፈ። ​ሀገረ ስብከቱ ከዚህ ቀደም በሊቀ ጳጳሱ አቡነ ኤልሳዕ አማካይነት መመሪያዎች ቢሰጡም ጥሰቱ መቀጠሉን ገልጾ፣ ከአሁን በኋላ በሕግ ተላላፊዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳስቧል። ​የተከለከሉ ድርጊቶች፡- 📌​ሲገቡ፣ በአገልግሎት ወቅት ወይም በመቅደስ ውስጥ ሆነው ስልክ መደወል፣ ማንሳት፣ ማውራት፣ መነካካትና ኢንተርኔት መጠቀም 📌​በስልክ ድምፅ ሰዎችን ማወክ ወይም መረበሽ (በበዓላት፣ በመድረክና በታቦት/ጽላት አካባቢ ጭምር 📌​በአገልግሎትና በመርሃ ግብር ወቅት ስልክ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም (ስልክ ትቶ መሄድ ወይም ማጥፋት…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]