አትሌቲኮ ማድሪድ የማንቸስተር ሲቲውን ኮከብ ለማስፈረም ወርቃማ ዕድል እየጠበቀ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-20 11:14:55 UTC
AdYour ad here[email protected]

አትሌቲኮ ማድሪድ የማንቸስተር ሲቲውን ኮከብ ለማስፈረም ወርቃማ ዕድል እየጠበቀ ነው። በመጪው የጥር የዝውውር መስኮት የማንቸስተር ሲቲው ተጫዋች ማቴዮ ኮቫቺች በክለቡ ያለው የመሰለፍ ዕድል በመቀነሱ እና ባለው ሁኔታ ባለመርካቱ ክለቡን ሊለቅ እንደሚችል ተገልጿል። የ32 ዓመቱ ክሮሺያዊው አማካይ በሲቲ ያለው ኮንትራት ወደ ማብቂያው እየተቃረበ በመኾኑ ክለቡ በጥር ወር በዝውውር ገንዘብ ለመሸጥ… https://www.ameco.et/sport/7004/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]