ቦስ ኤሌክትሮኒክስ ታዋቂውን የዲጂታል ሚዲያ ፈጣሪ እና በጎ አድራጊ ጆን ዳንኤልን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ
ቦስ ኤሌክትሮኒክስ ታዋቂውን የዲጂታል ሚዲያ ፈጣሪ እና በጎ አድራጊ ጆን ዳንኤልን የብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ ላለፉት 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ገበያ ዘመናዊ እና ጥራት ያላቸውን የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች በማቅረብ የሚታወቀው ቦስ ኤሌክትሮኒክስ (BOSS Electronics)፣ ታዋቂውን የቲክቶክ ፈጣሪ፣ ኢንፍሉዌንሰር እና በበጎ አድራጎት ስራዎቹ የሚታወቀውን ጆን ዳንኤልን (Jon Daniel) የድርጅቱ ይፋዊ የብራንድ አምባሳደር አድርጎ መሾሙን አበሰረ። «ጥራት ቀዳሚ ግባችን ነው» በሚል መርህ ባለፉት አስር ዓመታት ዘመናዊ ማቀዝቀዣዎችን፣ ቴሌቪዥኖችን፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችን እና የውሃ ማጣሪያዎችን ለኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ሲያቀርብ የቆየው ቦስ ኤሌክትሮኒክስ፤ በቀጣይም ወደ ሀገር ውስጥ ማኑፋክቸሪንግ ሙሉ በሙሉ በመግባት ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶችን በሀገር…
Read the full story at zena24now ↗