የኬንያው ፕሬዝዳንት በግል እርሻቸው ላይ ትምህርት ቤትና የስፖርት አካዳሚ አቋቋሙ
የኬንያው ፕሬዝዳንት በግል እርሻቸው ላይ ትምህርት ቤትና የስፖርት አካዳሚ አቋቋሙ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ፣ በግል እርሻቸው ላይ ያስገነቡትን አዲስ የትምህርት ቤትና የስፖርት አካዳሚ ማቋቋማቸው ተገለፀ። ፕሬዝዳንቱ የተቋሙን ምረቃ ተከትሎም ተማሪዎች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርበዋል። በኡአሲን ጊሹ ግዛት ኤልዶሬት ሞይበን በሚገኘው የኮይሌል እርሻ ላይ የተገነባው ሲቦህ ትምህርት ቤትና የስፖርት አካዳሚ በቀዳማዊት እመቤት ራሄል ሩቶ በይፋ ተከፍቷል። ተቋሙ ከመደበኛ የትምህርት አሰጣጥ ባለፈ በስፖርት ዘርፍ የታዳጊዎችን ተሰጥኦና ክህሎት ለማዳበር ያለመ ነው።ትምህርት ቤቱ የኬንያን በብቃት ላይ የተመሠረተ የትምህርት ሥርዓት የሚከተል ሲሆን እግር ኳስ፣ አትሌቲክስ፣ ውኃ ዋና፣ ራግቢና ቅርጫት ኳስን ጨምሮ ከ15 በላይ የስፖርት ዓይነቶችን ያካተተ የሥልጠና ፕሮግራም ይሰጣል። ከቅድመ…
Read the full story at zena24now ↗