ባንኩ ምላሽ ሰጠ‼️
ባንኩ ምላሽ ሰጠ‼️ ንግድ ባንክ የደንበኞችን ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን ብሏል። በዚህ አጋጣሚ በችግሩ ምክንያት ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን ችግሩ እስኪቀረፍ ለምታሳዩን ትእግስት ከልብ እናመሰግናለን ብሏል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗