በዋግ ህምራ ዞን የዝቋላ ወረዳ ድርቅ አስከፊ ጉዳት እያደረሰ ነው!
በዋግ ህምራ ዞን የዝቋላ ወረዳ ድርቅ አስከፊ ጉዳት እያደረሰ ነው! በባለፈው የክረምት የዝናብ ወቅት በቂ ዝናብ ያላገኙ በአማራ ክልል የዋግምራ ዞን የዝቋላ ወረዳ አርሶአደሮች ለከፋ የምግብ እጥረት መጋለጣቸውን ተናገሩ።በወረዳው 05 ቀበሌ አመራር የሆኑት አቶ በርሄ እያሱም ዘንድሮ የተከሰተው ድርቅ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ተናግረዋል።"ድርቁ በጣም ከፍተኛ ደረጃ ነው የጎዳን እንደ ዝቋላ፤ አንደኛ በሰው ህይወት ላይ ሁለተኛ በእንስሳት ላይ ያው ምንም ዝናብ የሚባል ነገር አላየንም። አሁን ሰው በራብ እየተሰቃየና እየሞተ ነው ያለው በተጨባጭ ሁሉም ያወቀው ነገር ስለሆነ በሰባ ሰባት ነው እንደዚህ አይነት ድርቅ የነበረው እንጂ የዘንድሮ ትንሽ ለየትይላል።በየቤተክርስትያኑ የሚሞተዉ ቢያንስ ያው ግብርናም ይኖራል አስተዳደር ጽ/ቤትም ይኖራል እንጂ ቢያንስ ከ 30 ሰው በላይ…
Read the full story at addis_news ↗