የባሕር በር ከሉዓላዊነት እስከ የሀገር ደኅንነት ዋስትና!
የባሕር በር ከሉዓላዊነት እስከ የሀገር ደኅንነት ዋስትና! የባሕር በር ባለቤት መኾን ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ የሉዓላዊነት እና የብሔራዊ ደኅንነት ዋስትና ማረጋገጫ ነው፤ ውጫዊ ጥቃቶችን እና ሕገ ወጥ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከልም ወሳኝ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ አለው። ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ባለቤት እስከነበረችበት ጊዜ ድረስ የባሕር ኀይልን ጨምሮ የራሷን የሉዓላዊነት እና…
Read the full story at amharamassmedia ↗