የአርሰናሉ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለተጨማሪ አራት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋገጡ።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-11-20 12:21:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአርሰናሉ የፊት መስመር ተጫዋች ቡካዮ ሳካ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለተጨማሪ አራት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ አሠልጣኝ ሚኬል አርቴታ አረጋገጡ። ከአንድ ወር ገደማ በፊት ጉዳት የገጠመው ሳካ ወደ ጨዋታ ለመመለስ ተጨማሪ የማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልገው ተገልጿል። በተጨማሪም ማርቲን ዙቢሜንዲ ባጋጠመው አዲስ ጉዳት ለጥቂት ሳምንታት ከቡድኑ እንደሚርቅ ተነግሯል። በአንጻሩ ተከላካዩ ዊሊያም ሳሊባ ከጉዳቱ ሙሉ በሙሉ አገግሞ ለጨዋታ ዝግጁ መኾኑን አሠልጣኙ አስታውቀዋል።… https://www.ameco.et/sport/7008/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]