#ችሎት

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-20 12:23:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ችሎት የፍሊንትስቶንስ አፓርትመንቶች በሐራጅ ተሸጠው ለቀድሞ ደንበኞቹ የካሳ ክፍያ እንዲፈጸም የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዘዘ። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ምድብ ችሎት በፍሊንትስቶንስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ (በአሁኑ ስያሜው ፍሊንትስቶንስ አ.ማ) ባለቤትነት ስር የሚገኙ አፓርትመንቶች በሐራጅ ተሸጠው ለቀድሞ ደንበኞቹ (የፍርድ ባለመብቶች) የተወሰነላቸው የካሳ ክፍያ እንዲፈጸም ትዕዛዝ ሰጠ። ችሎቱ ኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት፣ በ87 የፍርድ ባለመብቶች እና በፍርድ ባለዕዳው ፍሊንትስቶንስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ መካከል የነበረውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክር መርምሮ ትዕዛዝ አስተላልፏል። የፌዴራል ፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት በቀድሞው ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 (በአሁኑ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ) "ቦሌ በሻሌ" በሚባለው ስፍራ፣ በካርታ ቁጥር…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]