ንግድ ባንክ የደንበኞችን ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን ብሏል።
ንግድ ባንክ የደንበኞችን ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን ብሏል። በዚህ አጋጣሚ በችግሩ ምክንያት ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን ችግሩ እስኪቀረፍ ለምታሳዩን ትእግስት ከልብ እናመሰግናለን ብሏል። @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗