ንግድ ባንክ የደንበኞችን  ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል  በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል  በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን ብሏል።

ADDIS_REPORTERneutral2026-11-20 12:56:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

ንግድ ባንክ የደንበኞችን ሂሳብ ከፋይዳ መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር ሂደት ያጋጠመውን ውስን እክል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስተካከል በከፍተኛ እርብርብ እየሠራን እንገኛለን ብሏል። በዚህ አጋጣሚ በችግሩ ምክንያት ለተፈጠረው መጉላላት ይቅርታ እየጠየቅን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን ችግሩ እስኪቀረፍ ለምታሳዩን ትእግስት ከልብ እናመሰግናለን ብሏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]