ይድረስ፦ ከእውነት ጋር ለተጣላን ዜጎች ሁሉ!!

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-11-20 15:06:52 UTC
AdYour ad here[email protected]

ይድረስ፦ ከእውነት ጋር ለተጣላን ዜጎች ሁሉ!! በቅርቡ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች፣ ጠቅላይ ምክር ቤት ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ፣ ለአቶ ዳንኤል ክብረት በራሱ ላይ የተደረገለት ኩፍያ እና፣ በትከሻው ላይ የተጣለለት ፎጣ በሰፊው እያነጋገረ ይገኛል። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ የዕውቅና ማዕረግ የያዘው አቶ ዳንኤል፣ በእስልምና እምነት ውስጥ፣ ለአምልኮና ለስግደት መገለጫ የሆነውን ይህንን አልባሳት፣ የተቀበለበት አግባብ እንዴት ይታያል?! https://youtu.be/0GE9BxDK_q8?si=qW_-6NSxZN7UQVrV

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]