በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ45 ሺህ በላይ ህፃናት በሳንባ ምች ምክንያት ህይወታቸው ያልፋል
በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ45 ሺህ በላይ ህፃናት በሳንባ ምች ምክንያት ህይወታቸው ያልፋል 👉ሳንባ ምች በህፃናት ሞት 18 በመቶ ድርሻ አለው በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ45 ሺህ በላይ ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት በሳንባ ምች ምክንያት ለሞት እንደሚዳረጉ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሳንባ ምች ከአምስት ዓመት በታች ባሉ ህፃናት ሞት ምክንያቶች መካከል 18 በመቶ ድርሻ እንዳለው የሚኒስቴሩ መረጃ ያመለክታል።በተለይም የክትባት ሽፋን ዝቅተኛ በሆነባቸውና የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ህፃናት ለበሽታው የበለጠ ተጋላጭ ናቸው። በሳንባ ምች ምክንያት የሚከሰተውን የሕፃናት ሞት ለመቀነስ የክትባት ሽፋንን ማሳደግ፣ የቤት ውስጥ የአየር ብክለትን መቀነስና ለሕፃናት ተገቢውን አመጋገብ ማረጋገጥ እንደሚያስፈልግ የጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ሕፃናት ጤና ኃላፊ ሲስተር ዘምዘም…
Read the full story at zena24now ↗