በኔሽንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ስፔን እና ፈረንሳይ ተገናኝተዋል።
በኔሽንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ስፔን እና ፈረንሳይ ተገናኝተዋል። የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ውድድር የሩብ ፍፃሜ ተጋጣሚዎች ድልድል ይፋ ኾኗል። በኔሽንስ ሊጉ ሩብ ፍፃሜ የደረሱት በሊግ ኤ ውስጥ በአራት ምድቦች በተካሄዱ ጨዋታዎች ከየምድቡ 1ኛ እና 2ኛ ኾነው ያጠናቀቁ 8 ሀገራት ናቸው። ለእነዚሁ ሀገራት የሩብ ፍፃሜ የጨዋታ ድልድል ዛሬ ይፋ… https://www.ameco.et/sport/7014/
Read the full story at amharamassmedia ↗