ሰባቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል - ፖሊስ
ሰባቱ በቁጥጥር ስር ውለዋል - ፖሊስ በመቐለ ከተማ፣ ፈለግ ዳዕሮ አካባቢ ህዳር 1 ቀን ከ10 በላይ የኤሌክትሪክ ኮንክሪት ምሶሶዎችን በመዶሻ በማውደም እና ሽቦዎችን ቆርጠው ከ90 ሺህ ብር በላይ በመሸጥ የተጠረጠሩ ሰባት ግለሰቦች በህብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሰሜን ክፍለ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። ፖሊስ ተጨማሪ ተባባሪዎችን ለመያዝ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
Read the full story at wasulife ↗