መቐለ‼️
መቐለ‼️ #በትናትናው ዕለት ነሐሴ 25/2018 ዓ.ም ከተለያዩ የትግራይ አከባቢዎች በግዳጅ ታፍሰው ወደ ጦር ካምፕ /ማሰልጠኛ እየተወሰዱ እያሉ መኪናው በመሃል ከተማ ነዳጅ ጨርሶ ሲቆም የአፈሳ አስተባባሪዎች ነዳጅ ለመሙላት ነዳጅ ሲያፈላልጉ ወጣቶች ከመኪናው ዘለው ሲያመልጡ የሚያሳይ ምስል ከላይ ተያይዟል። የተኩስ ድምጽ ተሰምቷል። ይህንን ተከትሎ ሳልሳይ ወያኔ መግለጫ ያወጣ ሲሆን ይህ በመቀሌ ከተማ የተከሰተው ክስተት የህወሓትን ጭካኔ በግልፅ ያሳያል ብሏል። በተለያዩ የትግራይ ክፍሎች እንዳየነው፣የመቀሌ እናቶች ልጆቻቸውን ለማዳን ሲሞክሩ መተኮስ የህወሓትን የጭካኔ ማሳያ ነው ብሏል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗