የህወሓት ከፍተኛ ጄኔራል አዲስ አበባ ገቡ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-09-01 05:23:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህወሓት ከፍተኛ ጄኔራል አዲስ አበባ ገቡ‼️ በትግራይ ክልል እያየለ የመጣውን ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ፣ የከፍተኛ የጦር መኮንኑ ሜጀር ጄኔራል ተክለብርሃን ወልደአረጋይ (በቅፅል ስማቸው ጄኔራል ሳንቲም) ያልተጠበቀ ውሳኔ የብዙዎችን ትኩረት ስቧል። በክልሉ ያለው የርስ በርስ ፍጥጫ ዳግም ወደ ለየለት አላስፈላጊ ጦርነት ሊያመራ እንደሚችል በመገመት በርካቶች አካባቢውን ጥለው እየወጡ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ጄኔራሉ "ወደ አዲስ ጦርነት መግባት አልፈልግም" የሚል ጠንካራ አቋም በመያዝ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸውን ምንጮች አረጋግጠዋል። ይህ የጄኔራል ሳንቲም እርምጃ የፖለቲካ ልዩነቶችን በጦርነት ከመፍታት ይልቅ ምሁራዊ እና ተቋማዊ አሰራርን ከሚያስቀድመው የዳበረ ቴክኖክራሲያዊ ዕይታቸው ጋር የሚስማማ ነው። ከዚህ ቀደም "ትጉህ ትግራዋይ ቴክኖክራት" በሚል ርዕስ ታትሞ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]