ዓለም ያልካደው የኢትዮጵያ ሐቅ በወንዞቿ ለዓለም ትተርፋለች፤ በባሕር በሯ ከዓለም ትገናኛለች።
ዓለም ያልካደው የኢትዮጵያ ሐቅ በወንዞቿ ለዓለም ትተርፋለች፤ በባሕር በሯ ከዓለም ትገናኛለች። የታሪክ፣ የባሕል፣ የማንነት የደም ሥሮች፤ የመኖር እና የአለመኖር የሕልውና ምሽጎች፣ ከምንጫቸው እስከ መዳረሻቸው የኢትዮጵያውያንን የፅናት እና የነፃነት ተጋድሎ ይተርካሉ። በባሕል ውስጥ የሰላም እና የበረከት ምልክቶችም ናቸው። ለዘመናት ሀገርን ከጠላት የጠበቁ ተፈጥሯዊ ምሽጎችም ናቸው የኢትዮጵያ ወንዞች። ተፈጥሮ ኢትዮጵያን ከማህፀኗ ፈልቀው ከራሷ አልፎ ዓለምን የሚያረሰርሱ ከ12 በላይ ወንዞች ባለቤት አድርጋታለች። እነዚህም…
Read the full story at amharamassmedia ↗