"ህዳር ሲታጠን" በሚል ሰበብ ቆሻሻ ማቃጠል በሕግ የተከለከለ ነው!

ADDIS_NEWSneutral2026-11-20 16:17:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

"ህዳር ሲታጠን" በሚል ሰበብ ቆሻሻ ማቃጠል በሕግ የተከለከለ ነው! የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በመጪው ህዳር 12 የሚከበረውን "ህዳር ሲታጠን" አስመልክቶ ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላልፏል፡፡ ለዓመታት የተለመደው ቆሻሻን አቃጥሎ የማጽዳት ተግባር በአካባቢ ላይ ከፍተኛ ብክለት እያስከተለ በመሆኑ ድርጊቱ ፍጹም የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከባለስልጣኑ የተላለፉ ዋና ዋና ነጥቦች፡- ማቃጠል አይቻልም፡ በህዳር 12 ቀን "ህዳር ሲታጠን" ነው በሚል ማንኛውንም ዓይነት ቆሻሻ ሰብስቦ ማቃጠል በሕግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው። ይህንን እገዳ ለማስፈጸም የደንብ ማስከበር ባለሙያዎች ዝግጅታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን፣ ህጉን ተላልፎ ቆሻሻ ሲያቃጥል የተገኘ አካል ላይ እርምጃ ይወሰዳል፡፡ ቆሻሻን ከማቃጠል ይልቅ፣ በእለቱ የአዲስ አበባ ጽዳት አስተዳደር በሁሉም ሰፈሮች ተንቀሳቃሽ የቆሻሻ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]