በሆለታ በህመም የሞተ በሬ በልተው ቀሪውን ሊያጓጉዙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ዋሉ
በሆለታ በህመም የሞተ በሬ በልተው ቀሪውን ሊያጓጉዙ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ዋሉ በማዕከላዊ ኦሮሚያ ዞን በሆለታ ከተማ ገልገለ ኩዩ አካባቢ፣ በህመም ሞቶ የተጣለ የበሬ ሥጋ በልተው ቀሪውን ሲያጓጉዙ የነበሩ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የከተማው አስተዳደር ኮሙኒኬሽን መምሪያ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ ሑንዴ አያና፣ እንዳልካቸው ዘነበ እና ረታ ደሙ መባላቸው የተገለጸ ሲሆን፣ የተጣለውን በሬ ካዩ በኋላ ሥጋውን ተመግበው ቀሪውን ለማጓጓዝ ተንቀሳቅሰዋል። ድርጊቱ የተፈጸመው ህዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም. ቀን ላይ ሲሆን፣ ግለሰቦቹ ሥጋውን ወደ ሌላ ከተማ ለመውሰድ በኮድ 2-89921 አዲስ አበባ ሰሌዳ ባለው የቤት መኪና ጭነው ሲጓዙ ተይዘዋል። በህመም የሞተ እንስሳ ሥጋ በሰው ጤና ላይ ከፍተኛ አደጋ እንደሚያስከትል ያሳሰበው መምሪያው፣ በሦስቱም ግለሰቦች ላይ ምርመራ…
Read the full story at addis_news ↗