ጥሪ በወዳጅ!
ጥሪ በወዳጅ! ይደውሉ፤ የጥሪውን ወጪ ወዳጅዎ ይሸፍናል! የአየር ሰዓት ኖሮንም ሆነ ሳይኖረን በአዲሱ “ጥሪ በወዳጅ” (Pay for Me) አገልግሎት የጥሪውን ወጪ በተቀባይ እንዲሸፈን በመጠየቅ መደዋወል ይችላሉ! አገልግሎቱን ለማግኘት: 📞 ከስልክ ቁጥሩ በፊት * (ኮከብ) በማስቀደም ይደውሉ (*09...) 🤳የጥሪ ጥያቄ ለወዳጅዎ ሲደርስ 1ን በመጫን መስማማታቸውን ሲያረጋግጡ ጥሪው ይገናኛል። 🤙ሲደውሉ በቋሚነት ወጪውን ለመሸፈን የሚፈልጉትን ወዳጅ ዘመድ ለመመዝገብ *945# ይደውሉ ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/pay-4-me #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Read the full story at tikvahethiopia ↗