ይገበያዩ ይሸለሙ!

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-20 16:27:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ይገበያዩ ይሸለሙ! ============ አዋሽ ባንክ ከማስተርካርድ ጋር በመተባበር ከጥቅምት 30 እሰከ ጥር 30፣ 2019 ዓ.ም ለሶስት ወራት የሚቆይ የ "ይገበያዩ ይሸለሙ'' ንቅናቄ በማካሄድ ላይ ይገኛል። እርስዎም በአዋሽ ኢንተርናሽናል ማስተርካርዶች ማለትም ወርልድ ኤሊት ፣ ፕላቲኒየም፣ ጎልድ ፣ ፕሪፔይድ ፤ እንዲሁም ቨርቹዋል ኢንተርናሽናል ማስተርካርዶችን በመጠቀም ዓለም ዓቀፍ ግብይቶችን ሲፈጽሙ እንደግብይትዎ መጠን ተሸላሚ ይሆናሉ። በየሁለት ሳምንቱ የ i-Phone 17 pro እና Samsung S26 ስልኮች እንዲሁም Apple እና Huwaei ስማርት ሰዓቶች፤ ይበልጥ ሲገበያዩ ደግሞ ትልቁን ሽልማት በኬኒያ አምቦሶሊ ከወዳጅዎ ጋር ሙሉ ወጭዎ ተሸፍኖ ለ 4 ቀናት የሚዝናኑበትን ሽልማት ተዘጋጅቶሎታል። አሁኑኑ የአዋሽ ማስተርካርዶን ይውሰዱ፣ይበልጥ ይገበያዩ፣ ይሸለሙ! እናስታዉስዎ፡…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]