" ሕዝብን የሚፈራ (የሚያከብር) አስተዳዳሪ እንጂ እንደ በሕዝብ የሚፈራ አስተዳዳሪ አንታገስም " - ቴድሮስ አረጋይ (ዶ/ር)

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-20 16:28:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

" ሕዝብን የሚፈራ (የሚያከብር) አስተዳዳሪ እንጂ እንደ በሕዝብ የሚፈራ አስተዳዳሪ አንታገስም " - ቴድሮስ አረጋይ (ዶ/ር) የትግራይ ክልል ባለአደራ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በአክሱምና በዓድዋ ከተሞች ከነዋሪዎች፣ ከአመራሮች፣ ከሃይማኖት አባቶችና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በአስተዳደሩ ፦ - ፍኖተ ካርታ፣ - በሰላምና ጸጥታ፣ - በተፈናቃዮች መመለስ፣ - በዳግም ግንባታና በቀጣይ ምርጫ ዙሪያ የምክክር መድረኮችን አካሂደዋል። በአክሱም በተካሄደ መድረክ በቅርቡ ልጃቸው የተገደለባቸው የሰላምና ጸጥታ ጉዳዮች ዋና አስፈጻሚ ብ/ጄነራል ገብረእግዚአብሔር በየነ (ወዲ አንጥሩ) ተገኝተው ነበር። ወዲ አንጥሩ፣ የትግራይ የሰላም ኃይል በፖሊስ ሥር ተደራጅቶ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ብ/ጄነራሉ፣ " ሕገ-ወጡ " ሲሉ የጠሩት የህወሓት ቡድን የሚጠፋው በኤርትራ ያለው ሥርዓት ሲጠፋ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]