" የአዲስ አበባን የውሃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል " - የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-11-20 16:32:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

" የአዲስ አበባን የውሃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል " - የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን • ከሚመረተው ውሃ 40 በመቶው ለመሰረታዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እየዋለ ነው ተብሏል። ለአመታት መፍትሄ ሳያገኝ የቆየውን የአዲስ አበባን የውሃ እጥረት ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ 2.2 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ፍቃዱ ዘለቀ ለሸገር ኤፍ ኤም በሰጡት ቃል፥ የከተማዋ የውሃ እጥረት መነሻ የተፈጥሮ ሀብት እጥረት ሳይሆን የኢኮኖሚና የፋይናንስ ፈተና መሆኑን ገልጸዋል። በጥናት የተደገፉትን የሲቢሉ እና የአለልቱ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ በቅደም ተከተል 1 ቢሊየን እና 1.2 ቢሊየን ዶላር አካባቢ እንደሚያስፈልግ ምክትል ስራ አስኪያጁ ጠቁመዋል። ይህንን የፋይናንስ አቅም ማግኘት ከተቻለ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]