የባድሜ ውጊያ እና የአየር ጥቃት‼
የባድሜ ውጊያ እና የአየር ጥቃት‼ አብዛኛው የትግራይ ክፍል ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰና የባለ አደራ መንግስቱ መዋቅር እየተዘረጋ ቢሆንም፣ በሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በባድሜ ዙሪያ ግን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ውጊያ መቀጠሉን ቢቢሲ፣ ሮይተርስ እና ዶቼ ቬለ ዘግበዋል። ወደ ኤርትራ የገባው የህወሃት ኃይል ከኤርትራ ጦር ጋር በመሆን በአካባቢው እየተንቀሳቀሰ መሆኑን መረጃዎች ሲያመለክቱ፣ በኢትዮጵያ በኩልም በድሮን ቅኝት የታገዘ የአየር ጥቃት መፈጸሙ ተገልጿል። ከዚህም ባለፈ በጸጥታ ክፍተቱ ከእስር የተለቀቁ ፍርደኞች ለህብረተሰቡ ስጋት መሆናቸው ተነግሯል። ዋሱመሐመድ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ድምፅ ለመስጠት https://creativeawards.et/nominees/wasu-mohammed-wasumohammed ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…
Read the full story at wasulife ↗