ስኮት ማክቶሚናይ ወደ ቀድሞዉ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ ሊመለስ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ ቲም ቶክ ዘግቧል።
ስኮት ማክቶሚናይ ወደ ቀድሞዉ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ ሊመለስ የሚችልበት እድል ስለመኖሩ ቲም ቶክ ዘግቧል። ማክቶሚናይ ከኔፕልሱ ክለብ ጋር እያደረገ ያለዉ የኮንትራይ ማራዘም ድርድር ለመስማማት ርቋል ተብሏል። ሁለቱ አካላት አለመስማማታቸውን ተከትሎ ማክቶሚናይ ከኤሲሚላን ፣ ጁቬንትስ ፣ ቼልሲና የሳዑዲ ክለቦች የእናስፈርምህ ጥያቄ አቅርበዉለታል። ማንችስተር ዩናይትድም ለተጫዋቹ ጥያቄ ካቀረበ ማክቶሚናይ ሊመለስ ይችላል ተብሏል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗